መዝሙረ ዳዊት
ምዕራፍ 134
የመዓረግ መዝሙር። እነሆ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ፥ በአምላካችን ቤት አደባባዬች የምትቆሙ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ።
2 በሌሊት በቤተ መቅደስ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፥ እግዚአብሔርንም ባርኩ።
3 ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ።
እነሆ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ፥ በአምላካችን ቤት አደባባዬች የምትቆሙ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ።
2 በሌሊት በቤተ መቅደስ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፥ እግዚአብሔርንም ባርኩ።
3 ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ።